This app isn't in any of our charts yet.
*searching contents *favourite *day& night mode *text size *last read *arabic& amharic text *reading proggres *copy and share *keep screen on *searching on text
ይህ አፕ ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።
ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶች ይህ አፕ ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል። ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦ ✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ። ✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ። ✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል። ✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል… በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ። ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT --------------------- ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ሐዲሶቹን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ። _______________ ቁጥር 1 አፕ በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦ http://play.google.com/store/apps/details?id=com.hadiss.hudasoft
past month, based on 1 day
Downloads
Low confidence751
From install count ÷ months since release
In-app revenue
$0
No in-app purchases
Ads
$0
No ads
Total
$0
In-app + ads
Google Play only. Downloads from daily Top free ranks (or the store's install count); in-app revenue from Top grossing ranks, calibrated on AppTweak's US estimates, or else from downloads; ads from public ad benchmarks. Not reported figures.