This app isn't in any of our charts yet.
ከ1000 በላይ ደርሶች ስብስብ
بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم وبـه نَستعين عونَك يا كريم • ዒልም ፈላጊ: ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦ - ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣ - ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦችን፣ - እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር - ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል። • አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦ - የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣ - ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣ - ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣ - የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣ - የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣ - የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣ - የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣ - የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (alarm) ያለው፣ - ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣ - አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው። • በመጨረሻም፦ ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። ረበና ተቀበል ሚና!! elm felagi | 2014 | ١٤٤٥
past month, based on 1 day
Downloads
Low confidence3.9K
From install count ÷ months since release
In-app revenue
$0
No in-app purchases
Ads
$0
No ads
Total
$0
In-app + ads
Google Play only. Downloads from daily Top free ranks (or the store's install count); in-app revenue from Top grossing ranks, calibrated on AppTweak's US estimates, or else from downloads; ads from public ad benchmarks. Not reported figures.