This app isn't in any of our charts yet.
4 ወሳኝ ኪታቦች በ 1አፕ
ይህ መተግበሪያ መሰረታዊ ኪታቦችን በቀላሉ እንዲማሩ እና እውቀትዎን እንዲያዳብሩ የተዘጋጀ ነው። መተግበሪያው ቁልፍ አህካሞችን እና የዐቂዳ ኪታቦችን በድምጽ፣ በፒዲኤፍ (PDF) እና በፈተናዎች መልክ ይዟል። የተካተቱ ኪታቦች: - ኪታብ ተውሒድ - ስለ አላህ አንድነት እና የተውሒድ መማሪያ - ኡሱል ሠላሳ (ሦስቱ መሰረቶች) - እያንዳንዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ ሶስቱ መሰረታዊ ጉዳዮች - አልቃዋዒዱል አርበዕ (አራቱ ህጎች) - ስለ ሽርክ እና ተውሒድ የሚለዩ አራት ህጎች - ሹሩጡ ሷላት ወአርካኑሃ ወዋጅባቱሃ - የሰላት ቅድመ ሁኔታዎች፣ ማዕዘናት እና ግዴታዎች ትምህርቶቹ በኦዲዮ፣ ፒዲኤፍ (PDF) አና ፈተናዎች ተዘጋጁ ናቸው። የትምህርቶቹ አቅራቢ፡ ወንድም አብዱል ቃዲር ሁሴን አደም
past month, based on 1 day
Downloads
Low confidence249
From install count ÷ months since release
In-app revenue
$0
No in-app purchases
Ads
$0
No ads
Total
$0
In-app + ads
Google Play only. Downloads from daily Top free ranks (or the store's install count); in-app revenue from Top grossing ranks, calibrated on AppTweak's US estimates, or else from downloads; ads from public ad benchmarks. Not reported figures.